አገልግሎቶቻችን
KFC Housing ዘመናዊ የድለላ እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎት ድርጅት ሲሆን ቀላል፣ምቹ፣እና ቀልጣፋ በሆነው አገልግሎታችን ደምበኞች ቤት ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፣ ለመከራየት ወይም ለማከራየት በኩራት የሚመርጡት ታማኝ ድርጅት!
kfc housing
ዘመናዊ ድለላ
ለኪራይ እና ለሽያጭ የሚሆኑ የመኖሪያ ወይም የንግድ ቤቶችን ለደምበኞች ካሉበት ሆነው በድህረገጻችን በቀላሉ የሚያገኙበት!
kfc pack
የጭነት አገልግሎት
ደምበኞች ያለሃሳብ እና ያለድካም ካሉበት ቤት ወደሌላ ቤት ለመቀየር ሲያስቡ ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው አገልግሎታችን የጭነት አገልግሎት የሚያገኙበት!
(በቅርብ ቀን)
kfc cleaning
የጽዳት አገልግሎት
ቀልጣፋና በሙያው ልምድ ባዳበሩ ባለሞያዎች የቤት ለቤት ጽዳት አገልግሎት የሚያገኙበት!
(በቅርብ ቀን)
kfc finishing
ሙሉ የፊኒሺንግ ስራ
በሙያው አንቱታን ባተረፉ ሙያተኞች ሙሉ የፊኒሺንግ ስራ አገልግሎት የሚያገኙበት!
(በቅርብ ቀን)
