ስለ kfc housing
ለቀልጣፋ የቤት ኪራይ እና ሽያጭ የርሶ ታማኝ አጋር
እኛ ማነን?
KFC housing በአዲስ አበባ የሚገኝ እያደገ የመጣ ዘመናዊ የድለላ አገልግሎት ሲሆን ደምበኞች ካሉበት ሆነው በቀላሉ ያሻቸውንና ትክክለኛውን ቤት እንዲያገኙ በመርዳት ላይ ይገኛል
የእኛ ተልዕኮ
አስትማማኝ የቤት ዝርዝሮችና ታማኝ መመሪያዎችን በማቅረብ የቤት ፍለጋ ሂደቱን ቀላልና ምቹ ማድረግ
የእኛ ዐላማ
በታማኝነት፣በአገልግሎት ጥራት እና በደምበኛ እርካታ የሚታወቅ የታመነ የዲጂታል ደላላ ብራንድ መሆን
የአካባቢ ገበያ ዕውቀት
የአዲስ አበባ ሰፈሮችን እና የዋጋ አወጣጥን በጥልቅ መረዳት
የተረጋገጡ ቤቶች
ዝርዝሮቹ ትክክለኛና ወቅታዊ መሆናቸውን እናረጋግጣለን
በደምበኛ ላይ ያተኮረ አገልግሎት
ፍላጎቶን እና የረጅም ጊዜ እርካታዎን ቅድሚያ እንሰጣለን
